የወቅቱ የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር መሀመድ ጃቫድ ዛሪፍ አሚርአብዶላሂያንን የኦማን አምባሳደር እንዲሆኑ ያቀረቡላቸውን ጥያቄ ሳይቀበሉት መቅረታቸውም ይነገራል። አሚርአብዶላሂያን ዳግም ወደ ውጭ ...
የኢራን ፕሬዝዳንት ኢብራሂም ራይሲ በ63 ዓመታችው በትናንትናው ዕለት ባጋጠመ የሄሊኮፕተር አደጋ ህይወታቸው ማለፉ ይታወሳል። በዚህ አደጋ የኢራን ፕሬዝዳንት ኢብራሂም ራይሲ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ...
ኢብራሂም ራይሲ በ1980፣ በ20 አመታቸው የካራጅ ከተማ ምክትል አቃቤ ህግ ሆነው ስራ ጀመሩ። ከሁለት አመት በኋላ በሀመዳን ከተማ አቃ ህግ ሆነው ካገለገሉ በኋላ በ1985 የኢራን ከተማ ምክትል አቃ ...
የኢራኑን ፕሬዝዳንት ኢብራሂም ራይሲን ጨምሮ ከፍተኛ የሀገሪቱ ባለስልጣናትን ያሳፈረች ሄሊኮፕተር ላይ ትናንት አመሻሹን አደጋ መድረሱ ይታወቃል። ...
የኢራኑን ፕሬዝዳንት ኢብራሂም ራይሲን ጨምሮ ከፍተኛ የሀገሪቱ ባለስልጣናትን ያሳፈረች ሄሊኮፕተር ላይ ትናንት አመሻሹን አደጋ መድረሱ ይታወቃል። አደጋውን ተከትሎም ፕሬዝዳንቱን አሳፍራ ስትጓጓ ...
የኢራኑን ፕሬዝዳንት ኢብራሂም ራይሲን ጨምሮ ከፍተኛ የሀገሪቱ ባለስልጣናትን ያሳፈረች ሄሊኮፕተር ላይ ትናንት አመሻሹን አደጋ መድረሱ ይታወቃል። አደጋው ከአዘርባጃን ጋር በምትዋሰነውና ከቴህራን ...
የመፈንቅለ መንግስት ሙከራው "በኮንጎ ጦር እና በጸጥታ ኃይሎች በእንጭጩ በቁጥጥር ስር ውሏል" ሲሉ የጦሩ ቃል አቀባይ ብርጋዴረ ጀነራል ሲልቫይን ኢከንጌ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ተናግረዋል። ...
ኤአይ ለፈጠራ በብዙ መልኩ የሚያግዝ ቢሆንም በሰው ልጅን የፈጠራ ስራ ላይ የራሱ የሆኑ አሉታዊ ተጽዕኖ ይኖራቸዋል አርቴፊሻል ኢንተሊጀንስ (ኤአይ) ለፈጠራ በብዙ መልኩ የሚያግዝ ቢሆንም በሰው ልጅን ...
የኢራን ብሄራዊ የቴሌቪዥን ጣቢያ ሄሊኮፕተሯ ያረፈችበት መንገድ “አደገኛ” መሆኑን ከመጥቀስ ውጭ እስካሁን ዝርዝር መረጃን አላቀረበም። አደጋው ከአዘርባጃን ጋር በምትዋሰነውና ከቴህራን በ600 ...
የኢራን ብሄራዊ ቴሌቪዥን መደበኛ ስርጭቱን አቋርጦ ሙሉ ትኩረቱን አደጋው ላይ ያደረገ ሲሆን፥ ኢራናውያን ፕሬዝዳንት ራይሲና ልኡካቸው ከአደጋው ይተርፉ ዘንድ እየጸለዩላቸው ነው ተብሏል። ...
በለንደን የሚገኘው ፍርድቤት አሜሪካ አሳንጄን በሞት እንደማትቀጣ እና ክሱ በነጻነት የመናገር መብቱን ባከበረ መልኩ እንዲታይ ያቀረበችውን ማረጋገጫ ተመልክቶ ውሳኔ እንደሚያሳልፍ ነው ሬውተርስ ...
ሩሲያ በዩክሬን በምታካሂደው የማጥቃት ዘመቻ ርካሽ ዋጋ ያላቸውን እና ከፍተኛ ውድመት የሚያስከትሉትን ግላይድ ቦምቦችን በከፍተኛ መጠን እየተጠቀመች መሆኑን ቢቢሲ ዘግቧል። እንደዘገባው ከሆነ ሩሲያ ...