ፕሬዝዳንት ራይሲን ባሳፈረችው ሄሊኮፕተር ውስጥ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ሆሴን አሚራብዶላሂያን እና ሌሎች ከፍተኛ ባለስልጣናት አብረው ጉዞ ላይ ነበሩ ተብሏል ...
የኢራኑን ፕሬዝዳንት ኢብራሂም ራይሲን ጨምሮ ከፍተኛ የሀገሪቱ ባለስልጣናትን ያሳፈረች ሄሊኮፕተር ላይ ትናንት አመሻሹን አደጋ መድረሱ ይታወቃል። አደጋውን ተከትሎም ፕሬዝዳንቱን አሳፍራ ስትጓጓ ...
የመፈንቅለ መንግስት ሙከራው "በኮንጎ ጦር እና በጸጥታ ኃይሎች በእንጭጩ በቁጥጥር ስር ውሏል" ሲሉ የጦሩ ቃል አቀባይ ብርጋዴረ ጀነራል ሲልቫይን ኢከንጌ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ተናግረዋል። ...
የኢራን ብሄራዊ ቴሌቪዥን መደበኛ ስርጭቱን አቋርጦ ሙሉ ትኩረቱን አደጋው ላይ ያደረገ ሲሆን፥ ኢራናውያን ፕሬዝዳንት ራይሲና ልኡካቸው ከአደጋው ይተርፉ ዘንድ እየጸለዩላቸው ነው ተብሏል። ...
ኤአይ ለፈጠራ በብዙ መልኩ የሚያግዝ ቢሆንም በሰው ልጅን የፈጠራ ስራ ላይ የራሱ የሆኑ አሉታዊ ተጽዕኖ ይኖራቸዋል አርቴፊሻል ኢንተሊጀንስ (ኤአይ) ለፈጠራ በብዙ መልኩ የሚያግዝ ቢሆንም በሰው ልጅን ...
የኢራን ብሄራዊ የቴሌቪዥን ጣቢያ ሄሊኮፕተሯ ያረፈችበት መንገድ “አደገኛ” መሆኑን ከመጥቀስ ውጭ እስካሁን ዝርዝር መረጃን አላቀረበም። አደጋው ከአዘርባጃን ጋር በምትዋሰነውና ከቴህራን በ600 ...
በለንደን የሚገኘው ፍርድቤት አሜሪካ አሳንጄን በሞት እንደማትቀጣ እና ክሱ በነጻነት የመናገር መብቱን ባከበረ መልኩ እንዲታይ ያቀረበችውን ማረጋገጫ ተመልክቶ ውሳኔ እንደሚያሳልፍ ነው ሬውተርስ ...
ሩሲያ በዩክሬን በምታካሂደው የማጥቃት ዘመቻ ርካሽ ዋጋ ያላቸውን እና ከፍተኛ ውድመት የሚያስከትሉትን ግላይድ ቦምቦችን በከፍተኛ መጠን እየተጠቀመች መሆኑን ቢቢሲ ዘግቧል። እንደዘገባው ከሆነ ሩሲያ ...
ቲክቶክ ለመጀመሪያ ጊዜ በ2017 በአሜሪካ ሲጀምር 15 ሰከንድ ብቻ የሚቆይ ቪዲዮ ነበር መጫን የሚቻለው። ነገርግን ንብረትነቱ የቻይናው ግዙፉ የቴክኖሎጂ ኩባንያ ባይቲዳንስ የሆነው ቲክቶክ ከእዚያ ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ በጋዛ እየተካሄደ ያለውን ጦርነት ካበቃ በኋላ እስራኤል የሚኖራትን ድርሻ በተመለከተ ግልጽ እቅድ ካላቀረቡ ነው ጋንዝ ስልጣኔን እለቃለሁ ያሉት። የጦር ካቢኔ ...
የፔፕ ጋርዲዮላው ማንቸስተር ሲቲ ለአራተኛ ተከታታይ አመት የፕሪሚየር ሊጉን ዋንጫ ለማንሳት ዘጠነኛ ደረጃ የተቀመጠውን ዌስትሃም በኢትሃድ ይገጥማል። ከሲቲ በሁለት ነጥብ ዝቅ ብለው ሁለተኛ ደረጃን ...
ሲቲን በመልቀቅ ወደ ቸልሲ ያመራው ኮል ፓልመር በምርጥ ቀጣት ተጫዋችነት ሲመረጥ ሌላኛው እንግሊዛዊ የማንችስተር ሲቲው ፊል ፎደን ደግሞ የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል። ...